Kon
Kok
Bluesky Explorer
Trending
Search
Trending
Search
Agaz Darssamo Press
@agazdarssamopress
43
Followers
14
Following
3
Posts
14.11.2024
Joined
Posts
Following
Latest posts by Agaz Darssamo Press
@agazdarssamopress
“ሰው መሃል ሆኜ ሁሉም ጨካኝ ሆኖብኝ ነበር” - የፀጋ በላቸው ዘጠኝ የጠለፋ ቀናት - BBC News አማርኛ
ግንቦት 2015 ዓ.ም. የተፈጸመው የፀጋ በላቸው ጠለፋ ብዙዎችን ያስቆጣ፣ መነጋገሪያም የሆነ የወንጀል ድርጊት ነበር። ፀጋ፤ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በፊት ተጠልፋ ያሳለፈቻቸውን ቀናት በተመለከተ ለመጀመሪያ ጊዜ ለቢቢሲ በዝርዝር ተናግራለች። ከቢቢሲ ጋር በነበራት ዘለግ ያለ ቆይታ፤ ስለተጠለፈችበት መንገድ እና ስላሳለ...
19.11.2024 17:45
👍 0
🔁 1
💬 0
📌 0
የክቡር ዶክተር አርቲስት ማሕሙድ አህመድ መጽሀፍ ምርቃት: በስሙ የመንገድ ስያሜ እና የመድረክ ሥራ ስንብት ኮንሰርት ሊካሄድ ነው።
ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም የክቡር ዶክተር ማሕሙድ አህመድ የመድረክ ሥራ የመጨረሻ ኮንሰርት ጥር 3 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚኒሊየም አዳራሽ እደሚካሄድ አዘጋጆቹ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጸዋል።የኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ አስቻለው ሀይሌ በወቅቱ እንዳሉት የመድረክ ዝግጅቱን በደመቀ እና ደረጃውን በ…
14.11.2024 20:13
👍 0
🔁 0
💬 0
📌 0
#JusticeForGurage
14.11.2024 20:12
👍 0
🔁 0
💬 0
📌 0
Load more