ይህ መርሃግብር በየወሩ ከአንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ለህዝብ በነጻ የሚዘጋጅ ዝግጅት ሲሆን፤ የቀጣዩን የከዋክብት ምልከታ መርሃግብር ቀኑን በቅርቡ እንደምናሳውቅ ከወዲሁ እንገልጻለን።
#ESSS #Stargazing #Astronomy #UnityPark #SolarObservation #Sunspots #Moon #SpaceScience #PublicOutreach #Saturn #AddisAbaba #Ethiopia #Telescope #FreeEvent